ቃና ዜና ቅምሻ (የካቲት 25, 2011) | Kana News

Subscribe to watch exclusive local Ethiopian productions and exclusive content from your favorite Kana TV shows and series.|የሚወዷቸውን የቃና ቴቪ ዝግጅቶችና ተከታታይ ፊልሞች ለመመልከት የYouTube ገጻችንን ይከተሉ:: | Official YouTube Channel | http://www.youtube.com/KanaTelevision | Official Website | http://www.KanaTelevision.com/ Watch Kana Television on NileSat with 12226 Frequency | ቃና ቴቪን በናይልሳት 12226 ፍሪኩዌንሲ ይመልከቱ:: #KanaTV | #MyKana | #Ethiopia KANA TV is an Ethiopian general entertainment, free-to-air, satellite TV channel bringing international standard programming to the Ethiopian population. We broadcast exclusively in Amharic to ensure that our programs have the broadest relevance. ------------------------------------------------------------------------------------------------------------ ቃና ቲቪ አጠቃላይ የኢትዮጵያውያን የመዝናኛ አገልግሎት ሲሆን ስርጭቱ በነጻ የሆነ፣ አለም አቀፍ ደረጃቸውን የጠበቁ ዝግጅቶችን ለኢትዮጵያውያን ተመልካቾች የሚያቀርብ የሳተላይት ቴሌቪዥን ጣቢያ ነው:: በዋናነት በአማርኛ ቋንቋ የሚተላለፍ ሲሆን ይኸውም ዝግጅቶቻችን ሰፊ ተቀባይነት እንዲያገኙ ታስቦ ነው::
2 months ago
 • KanaTV
 • MyKana
 • Ethiopia
 • ኢትዮጲያ

Comments

 • Samira Ali
  • Samira Ali
  • Ⓐⓢⓚⓢ.
 • የኛ tube
  • የኛ tube
  • ቃናዎች እኔም የወንድሜን ሀስብ እጋራዋለሁ ስለ ኮንዶሚንየሙ ድምፃችንን አሰሙልን ለምንድን ነው የምንሰረዘው ስንት ተንገላተን ስንት ተሰልፈን አቅማችን የቻልነውን 10 ሺም ቢሆን እኮ ቆጥበናል ነገሮች ስልክበዱን ነው እኮ መክፈል ያቻልነው እንዴት አቋረጡ ይላል ትንሽም ቢሆን እኮ ብር አለን እነሱ ጋር አንፈልግም ብለን አልተውነውም ግን የቤት ኪራይ የልጆች ትምህርት ቤት ስንቱን ከፍለን እንዴት እንቆጥብ ሁሌ የመጣው ሁሉ ደሀውን እንደጨፈለቀ እንዴት መንግስት ይሄን ከግምት ውስጥ አያስገባም የቤት ችግር ስላለብን እኮ ነው የተመዘገብነው ኢህአዲግ የተመዘገቡትን በሙሉ እጣ ውስጥ አስገብቶ እጣ ሲያወጣ የነበረው እንዴት ክብር እንኳን አይሰጠንም እጣ ውስጥ ገብተን ከወጣልን ያለንን ሽጠንም ቢሆን እንከፍላለን በወር የምንከፍልውንም የቤዕ ኪራይ ወደ መንግስት አዙረን እንከፍላለን እረ ይብቃ ደሀውንም ተረዱት አፋቸውን ሞልተብው ያቋረጡት ይላሉ እንዴ ትንሽም ብትሆን እኮ ብራችን አለ እነሱ ጋር አንፈልግም ብልን የባንክ ቡካችንን መልሰን ብራችንን አልወሰድንም እኮ ዜጎች ነን መብታችን ይከበር መንግስት ችግራችንን ይረዳ የበፊቱ አሰራር ሁሉንም ያሳትፋል ምዝገባ ብቻ ነበር ይህ ደህውን ከጨዋታ ውጭ የማድረግ ስራ ነው የግድ እጥ ውስጥ መግባትና እንደ ተመዝጋቢነታችን መብታችን መጠበቅ መቻል አለብት ድምፃችንን አሰሙልን ድምፃችንን አሰሙልን ሁሌ እነሱ ያሉትን ብቻ አትዘግቡልን ደሀውስ ምን እያል ነው ብላችሁ ጠይቁ አመሰግናለሁ ይሄ የብዙውች ድምፅ ነው.
 • የናንተው መሪ ዶ/ር አብይ ፍቅር ያሸንፋል
  • የናንተው መሪ ዶ/ር አብይ ፍቅር ያሸንፋል
  • ቃናዎች ስለ ኮንዶሚንየሙ ድምፃችንን አሰሙልን ለምንድን ነው የምንሰረዘው ስንት ተንገላተን ስንት ተሰልፈን አቅማችን የቻልነውን 10 ሺም ቢሆን እኮ ቆጥበናል ነገሮች ስልክበዱን ነው እኮ መክፈል ያቻልነው እንዴት አቋረጡ ይላል ትንሽም ቢሆን እኮ ብር አለን እነሱ ጋር አንፈልግም ብለን አልተውነውም ግን የቤት ኪራይ የልጆች ትምህርት ቤት ስንቱን ከፍለን እንዴት እንቆጥብ ሁሌ የመጣው ሁሉ ደሀውን እንደጨፈለቀ እንዴት መንግስት ይሄን ከግምት ውስጥ አያስገባም የቤት ችግር ስላለብን እኮ ነው የተመዘገብነው ኢህአዲግ የተመዘገቡትን በሙሉ እጣ ውስጥ አስገብቶ እጣ ሲያወጣ የነበረው እንዴት ክብር እንኳን አይሰጠንም እጣ ውስጥ ገብተን ከወጣልን ያለንን ሽጠንም ቢሆን እንከፍላለን በወር የምንከፍልውንም የቤዕ ኪራይ ወደ መንግስት አዙረን እንከፍላለን እረ ይብቃ ደሀውንም ተረዱት አፋቸውን ሞልተብው ያቋረጡት ይላሉ እንዴ ትንሽም ብትሆን እኮ ብራችን አለ እነሱ ጋር አንፈልግም ብልን የባንክ ቡካችንን መልሰን ብራችንን አልወሰድንም እኮ ዜጎች ነን መብታችን ይከበር መንግስት ችግራችንን ይረዳ የበፊቱ አሰራር ሁሉንም ያሳትፋል ምዝገባ ብቻ ነበር ይህ ደህውን ከጨዋታ ውጭ የማድረግ ስራ ነው የግድ እጥ ውስጥ መግባትና እንደ ተመዝጋቢነታችን መብታችን መጠበቅ መቻል አለብት ድምፃችንን አሰሙልን ድምፃችንን አሰሙልን ሁሌ እነሱ ያሉትን ብቻ አትዘግቡልን ደሀውስ ምን እያል ነው ብላችሁ ጠይቁ አመሰግናለሁ ይሄ የብዙውች ድምፅ ነው.
 • Daniel Abera
  • Daniel Abera
  • Good job..