አዝናኝ ጨዋታ ከጃኖ ባንድ ጋር |#Time

አዝናኝና አስቂኝ ጥያቄና መልሶች ከ ዳናይት ጋር፤ የጃኖ ባንድ አባላት እና እዝራ በ#Time ላይ በነበራቸው ቆይታ ስለ አዲሱ ሙዚቃ ክሊፕ ረጋ እና በዳናይት ላይ ስለተሰሩ ሚሞች፣ስለ ቲቪ ሾዎች እና ሌሎችም አስቂኝ ጉዳዮች ዙርያ ዘና ብለዋል ሙሉ ክፍሉን ተከታተሉት፡፡ Check out this Episode of #Time as Danayit hang out with Jano Band and play Truth or Dare. They get to talk about Jano band’s new music clip ' Rega ' and share some of the awkward moments they encountered so far. Subscribe to watch exclusive local Ethiopian productions and exclusive content from your favorite Kana TV shows and series.|የሚወዷቸውን የቃና ቴቪ ዝግጅቶችና ተከታታይ ፊልሞች ለመመልከት የYouTube ገጻችንን ይከተሉ:: | Official YouTube Channel | http://www.youtube.com/KanaTelevision | Official Website | http://www.KanaTelevision.com/ Watch Kana Television on NileSat with 12226 Frequency |Watch Kana Television on Eutelsat on Frequency 11512 | ቃና ቴቪን በዩቴልሳትት 11512 ፍሪኩዌንሲ ይመልከቱ:: #KanaTV | #MyKana | #Ethiopia | #Kana | #Amharic KANA TV is an Ethiopian general entertainment, free-to-air, satellite TV channel bringing international standard programming to the Ethiopian population. We broadcast exclusively in Amharic to ensure that our programs have the broadest relevance. ------------------------------------------------------------------------------------------------------------ ቃና ቲቪ አጠቃላይ የኢትዮጵያውያን የመዝናኛ አገልግሎት ሲሆን ስርጭቱ በነጻ የሆነ፣ አለም አቀፍ ደረጃቸውን የጠበቁ ዝግጅቶችን ለኢትዮጵያውያን ተመልካቾች የሚያቀርብ የሳተላይት ቴሌቪዥን ጣቢያ ነው:: በዋናነት በአማርኛ ቋንቋ የሚተላለፍ ሲሆን ይኸውም ዝግጅቶቻችን ሰፊ ተቀባይነት እንዲያገኙ ታስቦ ነው::
1 month ago
 • KanaTV
 • MyKana
 • Ethiopia
 • Kana

Comments

 • andualem
  • andualem
  • ewnet new siknny suri betam yemiyasitela fasion new i agree that ..
 • Henok Solomon
  • Henok Solomon
  • Give a like for the DOG!!.
 • Mahammad Kader
  • Mahammad Kader
  • ሰባታቹም በጣም ደስ ትላላቹ ጃኖ ገና ብዙ ነገር እንጠብቃለን ዳኑ ምርጡዋ ዛሬ ደግሞ የኮነ ነገርሽ አስማት አድርጎሻል .........🐶.
 • Mikir Alegaze
  • Mikir Alegaze
  • cool ppls.
 • yezich Moges
  • yezich Moges
  • Guys ur so funny u made my day.
 • Tb B
  • Tb B
  • an there USA tv show copy- paste from Chelsea show including the dog.
 • Mo Mo
  • Mo Mo
  • ዳናይት ቀበጥ ጥሎብኝ እወድሻለሁ.
 • emuye Zewed
  • emuye Zewed
  • ዋው ስጠብቅ ነበር.
 • TheFhdude
  • TheFhdude
  • "እታች ጉርድ ፎቶ ተነስቶ" 24:44 ስትል ሌሎቹ የገባቸው እታች ሰውነቱን ነው ቂቂቂ እርሷ ግን እታች ምድር በሚገነው ፎቶ ቤት ማለቷ ነው ቂቂቂ በጣም ቆንጆ የሚያዝናና ሾው ነው.
 • Fatima Ahmed
  • Fatima Ahmed
  • ጥረነው።ችግነልብስሺነአስትኪል.