ውርስ ክፍል 9 (Wurse Episode 9) |Inheritance

ውርስ አዲሱና የመጀመሪያው የቃና ወጥ ተከታታይ የቤተሰብ ድራማ ክፍል 9 ውርስ ዘወትር እሁድ ከምሽቱ 2፡00 ሰአት ላይ በቃና፡፡ Wurs Don’t miss Kana television first and new family drama series, Wurs, Episode 9 Wurs every Sunday at 8:00 pm only on Kana TV. #Kana #Kana_TV #Kana_Television #Kana_Series #Drama #Series #New_Series #Original_Content #INH #Inheritance #Wurs #Family_Drama #Amharic #Ethiopia Subscribe to watch exclusive local Ethiopian productions and exclusive content from your favorite Kana TV shows and series.|የሚወዷቸውን የቃና ቴቪ ዝግጅቶችና ተከታታይ ፊልሞች ለመመልከት የYouTube ገጻችንን ይከተሉ:: | Official YouTube Channel | http://www.youtube.com/KanaTelevision | Official Website | http://www.KanaTelevision.com/ Watch Kana Television on NileSat with 12226 Frequency |Watch Kana Television on Eutelsat on Frequency 11512 | ቃና ቴቪን በዩቴልሳትት 11512 ፍሪኩዌንሲ ይመልከቱ:: #KanaTV | #MyKana | #Ethiopia | #Kana | #Amharic KANA TV is an Ethiopian general entertainment, free-to-air, satellite TV channel bringing international standard programming to the Ethiopian population. We broadcast exclusively in Amharic to ensure that our programs have the broadest relevance. ------------------------------------------------------------------------------------------------------------ ቃና ቲቪ አጠቃላይ የኢትዮጵያውያን የመዝናኛ አገልግሎት ሲሆን ስርጭቱ በነጻ የሆነ፣ አለም አቀፍ ደረጃቸውን የጠበቁ ዝግጅቶችን ለኢትዮጵያውያን ተመልካቾች የሚያቀርብ የሳተላይት ቴሌቪዥን ጣቢያ ነው:: በዋናነት በአማርኛ ቋንቋ የሚተላለፍ ሲሆን ይኸውም ዝግጅቶቻችን ሰፊ ተቀባይነት እንዲያገኙ ታስቦ ነው::
3 months ago
 • KanaTV
 • MyKana
 • Ethiopia
 • Kana

Comments

 • a Sss
  • a Sss
  • አሪፍ ድረማ ነበር ምን ወገ አለዉ መጀመር እንጂ መጨረስ የእዮ አክትረስ ችግር አለበት እንደ ምትጨርሱት ተስፈ አረገለዉ.
 • Biner Leake
  • Biner Leake
  • አንድ question alegn kana yemtayu kehone yehone and mastawekya ale music new mamacitema oh mamacitema yemil music ale esun kaweqachut zefagnu man new ??? aftunut hurry up.
 • አላዘር ሳሙኤል
  • አላዘር ሳሙኤል
  • የሚገርም ይዘት ያለው ፊልም ነው። ከምንም በላይ ቀረፃው የድምፅ ጥራቱ ሳውንድ ትራክ ሙዚቃ ምርጫው የታሪክ ፍሰቱ ድንቅ ነው። ትንሽ ሰዓቱ አጠረ። atleast ከማስታወቂያ ውጪ 30ደቂቃ እንኳን ቢሞላ ይበልጥ ጥሩ ይመስለኛል። በተረፈ የናንተ ከፍታ ሌሎችን ያበረታታል። መቼስ ከዚህ በሁዋላ እነሞጋቾች ምናምን ራሳቸውን ከናንተ ጋር አነፃፅረው በተሻለ ከፍታ ይመለሳሉ ብዬ አስባለው። ተባረኩ.
 • Tigist Amare
  • Tigist Amare
  • Drmawun enisma weys musicawun🙄😡.
 • meju Musba
  • meju Musba
  • ፍርደኞቹ ምዕራፍ ፪ መቀጠል ነበረበት አሰራራችሁ የተመልካችን ሞራል አይጠብቅም በዛ ላይ መሀል ላይ ሌላ ድራማ ያ ሳያልቅ ምን የሚሉት ነው?.
 • MIKIYAS GIRMA
  • MIKIYAS GIRMA
  • ለምንድነው ፊልሞቹን በዚ የማትለቁልን ሢቀጥል ደግሞ ፍርደኞቹን ሣጨርሱ ለምንድነው የምታቋርጡት suspense አርጋችሁን.
 • Seble woldeyes
  • Seble woldeyes
  • ke korea film new copy yaregachehut /.
 • አልሀም ዱሊላህ አለኩለሆ Gj
  • አልሀም ዱሊላህ አለኩለሆ Gj
  • ኡፍፍ የኔም አማት እደዚህ አዳች መናጥ አማት ነበረች ዛሬ አልሀም ዱሊላህ ዘና እያልኩ እኖራለሁ ያማት መናጥን ይሰውራቸው.
 • Mama Entertainment
  • Mama Entertainment
  • Hey kana tv I don’t understand mndnew ye 20 dekika film at least 40 dekika mehon alebet if it’s a series movie.
 • Abel Melaku
  • Abel Melaku
  • Ere bakachew eisodun tolo tolo upload argulen ehud mata ketaye segno tewat upload adergut tebekaw eko gedelegn ende.
 • Hayemano Abera
  • Hayemano Abera
  • በትዳር ጣልቃ ቤተሰብ መግባት የለበትም ።.
 • ገነት የተዋህዶ ልጅ
  • ገነት የተዋህዶ ልጅ
  • የተስፋለም ልብ ወደ ማኪ እያዘነበለ ነው😥.
 • ገነት የተዋህዶ ልጅ
  • ገነት የተዋህዶ ልጅ
  • ተስፋሁንን የሚከታተለውን ሰው ስወደው❤.
 • Abebech Fantahun
  • Abebech Fantahun
  • ሠላም ያገር ልጆች እደናችሁ እኔ አማቴን በጣም ነበር እምወዳቸው ምክንቱም እናት ሥለለኝ ግን ምን ዋገለው በሥደት እያለሁ እሣቸውም ሞቱ አማት ማለት ሁሉ አድ አይደሉም ጥሩም እዳሉ መጥፎም አሉ እና እኔግን እውነቱን ልገራችሁ ከባሌ አብልጨ ነበር እምወዳቸው.