ውበት (Beauty) |#Time

ውበት ለናንተ ምንድን ነው? ዳናይት በ#Time ፕሮግራም ላይ ስለ ውበትና ያያዥ ነገሮች ጋር ያረገችው ቆይታ ይህን ይመስል ነበር፡፡ ተከታተሉ፡፡ How do you define beauty? On this episode of #time Danayit talks about beauty and related topics. Enjoy!!! #Time ዘወትር ቅዳሜ ከምሽቱ 12፡00ሰዓት ላይ በቃና #Time every Saturday @ 6:00PM only on Kana TV #Kana #Kana_TV #Kana_Television #Time #Danayit #Entertainment #Lifestyle #Beauty #Plastic_Surgery #Surgery #Plastic_surgery_in_Ethiopia #Ethiopia #Amharic Subscribe to watch exclusive local Ethiopian productions and exclusive content from your favorite Kana TV shows and series.|የሚወዷቸውን የቃና ቴቪ ዝግጅቶችና ተከታታይ ፊልሞች ለመመልከት የYouTube ገጻችንን ይከተሉ:: | Official YouTube Channel | http://www.youtube.com/KanaTelevision | Official Website | http://www.KanaTelevision.com/ Watch Kana Television on NileSat with 12226 Frequency |Watch Kana Television on Eutelsat on Frequency 11512 | ቃና ቴቪን በዩቴልሳትት 11512 ፍሪኩዌንሲ ይመልከቱ:: #KanaTV | #MyKana | #Ethiopia | #Kana | #Amharic KANA TV is an Ethiopian general entertainment, free-to-air, satellite TV channel bringing international standard programming to the Ethiopian population. We broadcast exclusively in Amharic to ensure that our programs have the broadest relevance. ------------------------------------------------------------------------------------------------------------ ቃና ቲቪ አጠቃላይ የኢትዮጵያውያን የመዝናኛ አገልግሎት ሲሆን ስርጭቱ በነጻ የሆነ፣ አለም አቀፍ ደረጃቸውን የጠበቁ ዝግጅቶችን ለኢትዮጵያውያን ተመልካቾች የሚያቀርብ የሳተላይት ቴሌቪዥን ጣቢያ ነው:: በዋናነት በአማርኛ ቋንቋ የሚተላለፍ ሲሆን ይኸውም ዝግጅቶቻችን ሰፊ ተቀባይነት እንዲያገኙ ታስቦ ነው::
5 months ago
 • KanaTV
 • MyKana
 • Ethiopia
 • Kana

Comments

 • Galila Rout 1989
  • Galila Rout 1989
  • ሆሆሆ ፍጣሪ በስራው አምሳል ይህ በዝቷል ይህ ቀንሷል ማለት ተገቢ አደለም እግዚአብሔር ትክክል ነው በስራው.
 • Dubai Dubai
  • Dubai Dubai
  • ሳያት ትክክል አመለሰትማ ልክ እደዳኒኒያት ናት ሳያት ምሪት ልጅ.
 • hl Abdo
  • hl Abdo
  • ለኔ ቆጆ ቁራንን የሚቀሩ በቁራን የሚመሩ ከዛ ሌላ አይመችን.
 • hd hd
  • hd hd
  • none of ur buisness wolansa.
 • Burts Bee
  • Burts Bee
  • The host is so annoying.
 • Ethiopian food
  • Ethiopian food
  • የማዲያት መዲሀኒት አላችሁ አዲራሻ የት ነው.
 • Frah Ali
  • Frah Ali
  • አደኛዉ ተጠያቂ ከወዶቹ የቃና ቶርጎሚ ነዉ አደለ ዳናይትየ እኔም ብታይኝ እዴት አይነት ቆጆ መሰልኩሸ.
 • Emebet Belay
  • Emebet Belay
  • ለኔ ቆንጆ አምለሰት መሰርት ፍርያት ውይ ስመኘው ውበታቼውን ከጸባይ ጋር.
 • Mike Gong
  • Mike Gong
  • Pamfalon Fans (Rap Lovers) https://youtu.be/aOL6vpGpkHk.
 • yo Tube የናዝሬቷ
  • yo Tube የናዝሬቷ
  • አሻሪያ አላለም እንከፊ ኢትዮ ስንት ቆንጆ እያለ ህንድ ምን አስክደክ.
 • j x
  • j x
  • dana sawe menawe kala matayki betarago.
 • kidusa tube
  • kidusa tube
  • sub me then affeter i will came back.
 • Nigest Fikado
  • Nigest Fikado
  • ዳንዬ ስወድሽ♥♥.
 • Esietetsion Engdaw
  • Esietetsion Engdaw
  • Betam konjo program new amesegenalew ebakish ye nutritionist address sechgegn??.