(ዘመን )ZEMEN Part 162

Facebook page https://www.facebook.com/zementv1/ GoFundMe Link https://www.gofundme.com/ZEMEN-Drama Inistagram @zemen_drama Official ZEMEN Ethiopian drama copyright of Sparks Film Production www.zementv.com the only original HD video on youtube and zementv.com for more video, photos, behind the scene, actors' profile and more visit our website www.zementv.com WARNING!! The unauthorized download and repost on any social media, reproduction or distribution of this copyrighted work is illegal.
4 months ago
 • zemen drama part
 • ”የኢትዮጵያ
 • አዲስ
 • ድራማ“

Comments

 • ዘ ወልቃይት
  • ዘ ወልቃይት
  • ♨ሕልምህ እንዳይሳካ የሚያደርግ አንድ መጥፎ ነገር አለ " አይሳካልኝም " የሚል ፍርሃት ። ♨ ስትሸነፍ አይደለም የተሸነፍከው በቃኝ ብለህ ስታቆም እንጂ ! ♨ ሰዎች እንዲረዱህ ከመጠን በላይ አትድከም ሰዎች እንደሆኑ የሚሰሙት መስማት የሚፈልጉትን ብቻ ነውና ። ♨ አንድቀን ከእንቅልፍህ ስትነቃ ጊዜህ አልቆ ልታገኘው ትችላለህ ፤ ስለዚህ ልታደርገው የምትፈልገውን ነገር አሁኑኑ አድርገው ። ♨ስኬታማ ለመሆን ከፈለክ አንድ ሕግ አክብር ፈጽሞ ራስህን አትዋሽ ። ቀደተ ♨ የህይወት ምስጢሩ ሰባት ጊዜ ወድቆ ስምንት ጊዜ መነሳት ነው ። ♨ በዓለም ላይ ያለ ማንኛውም ሰው ሊገባው የሚችለው ቛንቛ አለ " ፍቅር " ! 👉 ስትሸነፍ አይደለም የተሸነፍከው በቃኝ ብለህ ስታቆም እንጂ ! 👉 አንድ ነገር አስታውስ ልብህ ያለበት ቦታ ሀብትህም ተቀምጧል ።.
 • Hayat Ababe
  • Hayat Ababe
  • ቆይ ግን አጭሩ ልጅ ቢራ የሚጠጣው 18. አመት ሞልቶት ነው.
 • ፍቅር ያዘኝ
  • ፍቅር ያዘኝ
  • ፍቅር ግን መሞት የለባትም.
 • Genet Hilu
  • Genet Hilu
  • turu abat eindet eindemyasqenagn abate einate euruguz huna kemabareru biso ke adegikugni buhela keine buhela leteweledut lijochi einesu beqiwoche nachew eyale beweqesa ziqi eyaderegegn yerasu helafinet sayiwata beqalat qetiqtognal eina melkam abat sayi mini ale eindih ayinet abat nurogn behone eilalehugn 🤔.
 • ፍራ ፍሬ
  • ፍራ ፍሬ
  • Hiwye ayizosh.
 • Salam Salam
  • Salam Salam
  • Zemenoch enkwan ba selam metachu selamachu yebeza,feker Yena konjo Ayzoshe egizabher yemareshe.
 • Asma Alsharif
  • Asma Alsharif
  • አቤት የአዳነች ና ፅዮን መጨረሻ በጣም ናፈቀኝ ምን ይሆን መልካም ሥራ ለራሥ ነው መጥፎ ሥራም ለራሥ ለማንም አይደለም.
 • ZED. Ethiopia
  • ZED. Ethiopia
  • ግን ሲም ካርድ 18 አመት ሞልቶታል እንደ ቢራ የሚጠጣዉ😂😂😂😂.
 • ababaa xagayee jii
  • ababaa xagayee jii
  • ❤💐🌷.
 • ኑርልኝ አባቴ መኖርህ ያኖርኛል። ዜዷ ነኝ።
  • ኑርልኝ አባቴ መኖርህ ያኖርኛል። ዜዷ ነኝ።
  • አቡሽ ምን ሁነህ ነው እራሥህን የጣልከው.
 • Hanna Laila
  • Hanna Laila
  • የሁሉቱን መጨርሻ አይችው.
 • የቆዳ ውበት tube Ye koda webet
  • የቆዳ ውበት tube Ye koda webet
  • አቤት ዘመንን 1 ወር ሆነኝ መከታተል ከጀመርኩት በአንድ ወር ውስጥ እዚህ ደርሻለው ክፍል 162 በቃ አስተያየት መስጠት የፈለኩት ሳልይደንቃቹ አላልፍም ብዬ ነው ሁላችሁም ተዋንያኖች ሆናቹ ነው ምትሰሩት በዛ ላይ ተግባብታቹ ፃሀፊውን ሳላመሰግን አላልፍም even ሳሮንን እንኳን ቀይሯት ምንም የፊልሙ ውበት አልጠፋም በውነት በኢትዮ ተዋንያኖች&የፊልም ኢንዱስትሪ በጣም ኮርቻለው የውጭ ሀገር ዜጎችን ከማድመቅ የሀገራችንን ፊልም መደገፍ ይሻላል👏🏼👏🏼👏🏼👏🏼.
 • Elias ye umi liji
  • Elias ye umi liji
  • Ke abey ga bezu negerachen ande yadergenal lesew menor le sew yewah mehon wezet.
 • Feven Gizaw
  • Feven Gizaw
  • በናታቹ ከቻላቹ ስለ አክትረስ ማስታወቂያ ካላቹ ልቀቁልኝ ማለትም ለስልጠና ፈልጌ ነው.